image
image
image
image
image

በቦሌ ክፍለ ከተማ ተገንብተው ለአገልግሎት ክፍት የሆኑ  እና በግንባታ ላይ የሚገኙ የኮሪደር እና የወንዝ ዳርቻ ልማት ፕሮጀክቶች ጉብኝት ተካሄደ።

ታህሳስ 24, 2018
በቦሌ ክፍለ ከተማ አስተዳደር የኮሙኒኬሽን ጽ/ቤት ጋር በመተባበር  ከአሥራ አንዱም የክፍለ ከተማው ወረዳዎች የተውጣጡ የሲቪክ ማኅበራት፣ የምክር ቤት አባላት፣ የተገልጋዮች መማክርት ጉባኤ አባላት፣ የክፍለ ከተማና የወረዳ የዘርፉ አመራሮችና ባለሙያዎች እና የማኅበራዊ ሚዲያ አንቂዎች በወረዳ 3 እና 13 ግንባታቸው የተጠናቀቁና በግንባታ ላይ የሚገኙ የኮሪደር፣ የወንዝ እና የወንዝ ዳርቻ ፕሮጀክቶችን ተዘዋውረው ጎብኝተዋል።

መልዕክትዎን ይላኩ

ሌሎች ዜናዎች