image
image
image
image
image

የቦሌ ክ/ከተማ አከባቢ ጥበቃ ጽ/ቤት ከወረዳ 14 አስተዳደር ጋር በመተባበር በአከባቢ ህግ ተከባሪነት ዙርያ በሚነሱ የመልካም አስተዳደር ጉዳዮች ላይ ለነዋሪዎች የግንዛቤ ስልጠና ሰጠ።

ህዳር 25, 2018
*ዛሬው እለት የቦሌ ክ/ከተማ አከባቢ ጥበቃ ፅ/ቤት ከወረዳ 14 አስተዳደር ጋር በመተባበር በአከባቢ ህግ ተከባሪነት ዙርያ በሚነሱ የመልካም አስተዳደር ጉዳዮች ላይ ከተነዋሪዎች ጋር ውይይት እና የግንዛቤ ስልጠና ሰጠናል። Let's prevent environmental pollution together*

መልዕክትዎን ይላኩ

ሌሎች ዜናዎች