image
image
image
image
image

የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ምክር ቤት የመሬትና ግንባታዎች ጉዳይ ቋሚ ኮሚቴ የቦሌ ክፍለ ከተማን የአካባቢ ጥበቃ ጽ/ቤት መደበኛ ስራዎች በተመለከተ የመስክ ምልከታ አደረገ።

ታህሳስ 20, 2018
በመስክ ምልከታው ላይ የከተማ አስተዳደሩ ምክር ቤት የመሬትና ግንባታዎች ጉዳይ ቋሚ ኮሚቴ ሰብሳቢ ዶ/ር አቶሜ አበበ ፣ የመሬትና ግንባታዎች ጉዳይ ቋሚ ኮሚቴ ምክትል ሰብሳቢ ዶ/ር ጃራ ሰማ እና የቋሚ ኮሚቴው አባላት እንዲሁም የአካባቢ ጥበቃ ባለስልጣን ዋና ስራ አስኪያጅ አቶ ዲዳ ዲሪባና የተቋሙ ባለሙያዎች ተሳትፈዋል።

መልዕክትዎን ይላኩ

ሌሎች ዜናዎች